የደቡብ ክልል ገበሬዎች ኅብረት ሥራፌዴሬሽን ለክልሉ አርሶ አደሮች ለማቅረብ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2013 የደቡብ ክልል ገበሬዎች ኅብረት ሥራፌዴሬሽን ለክልሉ አርሶ አደሮች ለማቅረብ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሰለሆነም ተጫራቾች እያንዳንዱን የጓሮ አትክልት ዘር አንዱን ኪሎ ግራም በስንት ብር ሊሸጡ እንዲችሉ የመወዳደሪያ ዋጋ በመሙላት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡በዚሁ መሠረት: በዘርፉ ሕጋዊ አስመጪነት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣የዘመኑን ግብር ክፍሎ […]

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የአማሮ ወረዳ ኬሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃ ፣ፈርኒቸር ዕቃ፣ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ (01) በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የእማሮ ወረዳ ኬሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃ (Lot1)፣ ፈርኒቸር ዕቃ (Lot-O2)፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ(Lot-03)፣ የሞተር ሳይክል (Lot-04) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመወዳደር ለምትፈልጉ ድርጅቶች፡  የዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ የታደሰ ያላቸው፡፡  የዘርፉ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡  የዘርፉ […]