የምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ ቤቶች ኮንስትራከሽንና አገልግሎ ጽ/ቤት የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ ቤቶች ኮንስትራከሽንና አገልግሎ ፅ/ቤት መሬት ባንክ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዊ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት 6 የመኖሪያ 12 የድርጅት አገልግሎቶች የተዘጋጀ ቦታን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት […]

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የፈ/ጽድ እና ነጭ የባህርዛፍ ቁም ደን ምርትን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቁም ደን ምርት በጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ በደቡብ እና ሰሜን ጎንደር ዞን 23403.32 ሜ/ኩ ፤በምስ/ጎጃም ዞን 11,466.48 ሜ/ኩብ፣ በአዊ መስ/ዞን 20,977.41 ሜ/ኩብ፣ በሰሜን ሸዋ ዞን 8,561.00 ሜ/ኩብ፤ እንዲሁም በደ/ወሎ ዞን 1,409.25 ሜ/ኩብ ፤ በተለያዩ ወረዳዎች ስም የሚገኘውን በድምር 65,817.46 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ እና ነጭ የባህርዛፍ ቁም ደን ምርትን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ […]